ቀዳሚ ገጽ

Bishop
kahnat
11393093_362810137248190_435023242370351535_n

እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ ቡሩክ በሀገረ ዳዊት

“እስመ ናሁ ተወልደ ለክሙ ዮም መድኅን ዘውእቱ ክርስቶስ እግዚእ ቡሩክ በሀገረ ዳዊት ፥ እነሆ ዛሬ በዳዊት ሀገር መድኅን ተወልዶላችኋል፤ ይኸውም ቡሩክ አምላክ ክርስቶስ ነው።” ሉቃ ፪ ፥ ፲፩ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ምእመናንና ምእመናት በሙሉ፤ ዓለሙን ሁሉ ፈጥሮ የሚገዛ ለቸርነቱ ወሰን የሌለው አምላካችን እንኳን በሰላምና በጤና ጠብቆ ለበዓለ ልደቱ አደረሳችሁ ፥ አደረሰን። በዓሉ የሰላምና […]

የምሥራቅ፣ ምዕራብና ደቡብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የ፳፻፱ ዓ/ም የሥራ ክንውን ዘገባ

እንደሚታወቀው ፳፻፱ ዓ/ም የሥራ ዘመን በሀገረ ስብከታችን ታሪክ በልዩ ሁኔታ ሲዘከር የሚኖር የሥራ ዘመን ነው። ልዩ የሚያደርገውም ቀደም ሲል በሀገረ ስብከቱ ውስጥ በልዩ ልዩ ኃላፊነት በማገልገል ላይ ከሚገኙት አባቶች መካከል እንደአገልግሎት ዘመናቸውና እንደ አገልግሎት ፍሬያቸው ቅድሚያ ተሰጥቷቸው ትምህርታቸውንና አገልግሎታቸውን በዝርዝር የሚያስረዳ ሰነድ አዘጋጅቶ ለኤጲስ ቆጶስነት ምርጫ በእጩነት ካቀረባቸው ፮ አባቶች መካከል ፫ቱ የቅዱስ ሲኖዶስን ይሁንታ […]

“ተፋቀሩ ዘልፈ እስመ ማእሠረ ተፍጻሜቱ ውእቱ — ዘወትር በፍቅር ኑሩ የመጨረሻው ማሠሪያ እሱ ነውና።” ቆላ ፫፥፲፬

የብፁዕ አቡነ ሙሴ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የመላው አውሮፓ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቃለ ምዕዳን መስከረም ፳፻፲ ዓ/ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተከበራችሁ የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ምእመናንና ምእመናት እንዲሁም የሰ/ት/ቤት ወጣት መዘምራን መዘምራት፥ ቸርነት የባሕርይ ገንዘቡ የሆነ የዕለታትና የዓመታት የጊዜያት ሁሉ ባለቤት በአንድነት በሦስትነት ሲመሰገን የሚኖር አምላካችን እንኳን ሁላችንንም በሰላምና በጤና […]

የብፁዕ አቡነ ሙሴ ቃለ ምእዳን ፳፻፱ ዓ/ም

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! የተወደዳችሁ አዕይንት እግዚአብሔር ካህናት እና አባግዐ ክርስቶስ ምእመናን፤ ቸርነት የባሕርይ ገንዘቡ የሆነ አምላካችን እግዚአብሔር እንኳን በሰላምና በጤና ጠብቆ ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገራችሁ፤ አዲሱ ዘመን የሰላምና የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ። ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ “እንከሰ ጽንዑ በእግዚአብሔር ወበጽንዐ ኃይሉ ወልበሱ ወልታ እግዚአብሔር በዘትክሉ ተቃውሞቶ ለመናስግተ ሰይጣን“ ትርጉም “ከእንግዲህስ […]

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የምሥራቅ፣ ምዕራብ እና ደቡብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የ፳፻፰ ዓ/ም የሥራና አገልግሎት ክንውን ዘገባ

የደ/ም/ም አውሮፓ ሀገረ ስብከት በ2008 ዓ/ም የሥራ ዘመን በዓመቱ መጀመሪያ ላይ በምልዐተ ጉባዔ በጸደቀው የሥራ ዕቅድ መሠረት ለሀገረ ስብከቱና በሥሩ ለሚገኙ አድባራት ሥራና አገልግሎት መጠናከር አልፎ ተርፎም ለመላይቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መስፋፋት አስተዋጽኦ ያላቸው ተግባራትን ለማከናወን በ2007 የሥራ ዘመን ካደረገው ባልተናነሰ መልኩ ያላሳለሰ ጥረት አድርጓል። ምንም እንኳ በአንዳንድ አድባራት ድንገት የሚከሠቱ አለመግባባቶችና አለመግባባቶቹን […]

ማስታወቂያ

የማስታወቂያ ርዕስ 2

/
የሁለተኛ ማስታወቂያ ዝርዝር ሐሳብ  እዚህ ይቀመጣል

የሊቀ ጳጳሱ መልእክት

“ተፋቀሩ ዘልፈ እስመ ማእሠረ ተፍጻሜቱ ውእቱ — ዘወትር በፍቅር ኑሩ የመጨረሻው ማሠሪያ እሱ ነውና።” ቆላ ፫፥፲፬

የብፁዕ አቡነ ሙሴ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የመላው አውሮፓ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቃለ ምዕዳን መስከረም ፳፻፲ ዓ/ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የተከበራችሁ የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ምእመናንና ምእመናት እንዲሁም የሰ/ት/ቤት ወጣት መዘምራን መዘምራት፥ ቸርነት የባሕርይ ገንዘቡ የሆነ የዕለታትና የዓመታት የጊዜያት ሁሉ ባለቤት በአንድነት በሦስትነት ሲመሰገን የሚኖር አምላካችን እንኳን ሁላችንንም በሰላምና በጤና […]

© 2010 ዓ.ም. የ ምሥራቅ፣ ምዕራብና ደቡብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት - መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።